በኮፕ28 ከ83 ቢሊየን ዶላር በላይ የፋይናንስ ድጋፍ ተደርጎበታል
ከ83 ቢሊየን ዶላር በላይ የፋይናንስ ድጋፍ የተደረገበት 28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ28) ዛሬ ፍጻውን አግኝቷል።
ኮፕ28 ጉባዔ በዛሬው እለት በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ድርድር ሲደረግበት የቆየውን “የኤምሬትስ ስምምነት” በማጽደቅ ተጠናቋል።
ከ83 ቢሊየን ዶላር በላይ የፋይናንስ ድጋፍ የተደረገበት ኮፕ28 የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ ሀገራት ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ፣ ለታዳሽ ኃይል ልመት፣ ለምግብ፣ ለግብርና፣ ለጤና እንዲሁም ለተለያዩ ዘርፎች በሚሊየን እና በቢሊየን የሚቆጠሩ የገንዘብ መዋጮዎችን አድርገዋል።
በኮፕ28 ላይ የተደረጉ ታሪካዊ የገንዘብ መዋጮዎችን ይመልከቱ፤