በጎፕ28 ጉባዔ ታሪከዊ ስምምነቶች እና የገንዘብ ልገሳዎች ተርገዋል
በአረብ ኢምሬተስ ሲካሄድ የነበረው የተባሩት መንግስታ ድርጅት 28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ28) ዛሬ ፍጻውን አግኝቷል።
ኮፕ28 ጉባዔ በዛሬው እለት በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ድርድር ሲደረግበት የቆየውን “የኤምሬትስ ስምምነት” በማጽደቅ ተጠናቋል።
ከ83 ቢሊየን ዶላር በላይ የፋይናንስ ድጋፍ የተደረገበት ኮፕ28 የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመግታት ሀገራት በአንድነት ሲመክሩበትና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ሲጠቁሙበት የቆየ ነው።
በኮፕ28 የተገቡ ቃል ኪዳኖችና ስምምነቶች እንሚከተለው ቀርበዋል ይመልከቱ፤