ፍልስጤም ከ1993ቱ የኦስሎ ስምምነት በኋላ ለእስራኤል እውቅና ሰጥታለች
እስራኤል እንደ ሀገር የተመሰረተችው በፈረንጆቹ 1948 ነው።
ሀገሪቱ የመንግስታቱ ድርጅት አባል መሆን የቻለችውም በፈረንጆቹ 2020 መሆኑ ይታወሳል።
ከተመድ 193 የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት ውስጥ ለቴል አቪቭ እውቅና የሰጡት 164ቱ ብቻ ናቸው።
በርካታ የአረብ እና ሙስሊም ሀገራት ግን ለእስራኤል እውቅና አልሰጡም፤ አልያም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጀምረው አቋርጠዋል።
29 ሀገራት እስራኤል በፍልስጤም ላይ የምትፈጽመውን በደል ተቃውመው እስካሁን እውቅና አልሰጧትም።
በ139 የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት የሀገርነት እውቅና የተሰጣት ፍልስጤም ከ1993ቱ የኦስሎ ስምምነት በኋላ ለእስራኤል እውቅና መስጠቷ የሚታወስ ነው።
ቀጥሎ ለእስራኤል እውቅና ያልሰጡና ግንኙነታቸውን ያቋረጡ ሀገራት ዝርዝር ቀርቧል፤ ይመልከቱ፦