ከ10 ሺህ በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ጥቃት ጋዛን እያፈራረሳት ይገኛል
የእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የፍልስጤማውያንን ህይወት መቅጠፉና ጋዛን ማፈራረሱን ቀጥሏል።
የጋዛ ሆስፒታሎች በየደቂቃው አንድ የቆሰለ ሰው ይቀበላሉ፤ በየሰዓቱ ደግሞ 15 አስከሬኖች ይወጣባቸዋል።
6 ህጻናትና 5 ሴቶች በአማካይ በየአንድ ሰዓት ልዩነት ውስጥ የሚሙቱባት ጋዛ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ህይወት ተቀጥፎባታል።
እስራኤል ከ30 ሺህ ቶን በላይ ፈንጂ የጣለች ሲሆን፤ የመንግስት ተቋማት እና የግል መኖሪያ ቤቶች ውድመቱም አስከፊ ሆኗል።
ጦርነቱ ያስከተለውን ሞትና ሰብዓዊ ቀውስ ይመልከቱ፦