የወርቅ ክምችት ገንዘብ ለሚያስቀምጡ ሰዎች እንደዋስትና ሆኖም ያገለግላል
የወርቅ ክምችት (ጎልድ ሪዘርቭ) በየየሀገራቱ ማዕከላዊ ባንክ የሚቀመጥ የወርቅ መጠን ነው።
የወርቅ ክምችት ገንዘብ ለሚያስቀምጡ ሰዎች እንደዋስትና ሆኖም ያገለግላል።
አሜሪካ ቁጥር አንድ የወርቅ ክምችት ወይም ጎልድ ሪዘርቭ ያላት ሀገር ነች።
የአሜሪካ የወርቅ ክምችት መጠን 8133 ቶን ነው። ከአሜሪካ ቀጥሎ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ሩሲያ እና ቻይና እንደቅደምተከተላቸው ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ያላቸው ሀገራት ናቸው።