ፖለቲካ
በታዳሽ ሃይል ምርት ቀዳሚ የሆኑ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
በፕላኔታችን ላይ ከምትጠቀመው የኤሌክትሪክ ኃይል 30 በመቶው ያክሉ ከታዳሽ ምንጮች የሚገኝ ነው
ኖርዌይ 98.5 በመቶ የሚሆነው የኤሌክትሪክ ኃይል የምታገኘው ከታዳሽ ምንጮች ነው
ከታዳሽ አማራጮች የሚመነጭ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠቀም አሁን አሁን በዓለማችን ላይ እየተለመደ የመጣ ሀቅ ሆኗል።
በፈረንጆቹ በ2022 የወጣ መረጃ እንደሚያመላክተው በፕላኔታችን ላይ ከመንጠቀመው የኤሌክትሪክ ኃይል 30 በመቶው ያክሉ ከታዳሽ ምንጮች የሚገኝ ነው።
መረጃው እንደሚያሳየው ትልቁ የታዳሽ ሃይል አምራች ኖርዌይ ስትሆን 98.5 በመቶ የሚሆነው የኤሌክትሪክ ኃይል የምታገኘው ከታዳሽ ምንጮች ነው። ብራዚል እና ኒውዚላንድ ደግሞ ተከታዩን ደረጃ መያዛቸው ተመላክቷል
የሀገራቱ በታዳሽ ኃይል ምርት መጠን (በመቶኛ) እንደሚከተለው ቀርቧል፤