ከፍተኛ አማካኝ የእድሜ ጣሪያ ያስመዘገቡ ሀገራት
ወርልዶሜትር ባወጣው የ2023 ሪፖርት መሰረት ጃፖን በ84.95 ከፍተኛ የእድሜ ጣሪያ ያላት ሀገር ሆናለች
የዜጎች በህይወት የመቆያ እድሜ በሀገር ደረጃ ሲሰላ፣ ብሔራዊ የእድሜ ጣሪያ ወይም ላይፍ ኤክፔክታንሲ ይባላል
ከፍተኛ አማካኝ የእድሜ ጣሪያ ያስመዘገቡ ሀገራት
የእድሜ ጣሪያ ማለት አንድ ሰው በአማካኝ በህይወት ሊቆይ የሚችልበት የእድሜ እርዝማኔ ነው።
የዜጎች በህይወት የመቆያ እድሜ በሀገር ደረጃ ሲሰላ፣ ብሔራዊ የእድሜ ጣሪያ ወይም ላይፍ ኤክፔክታንሲ ይባላል።
ወርልዶሜትር ባወጣው የ2023 ሪፖርት መሰረት ጃፖን በ84.95 ከፍተኛ የእድሜ ጣሪያ ያላት ሀገር ሆናለች። ስዊትዘርላንድ በ84.38 ጃፖንን በመከተል ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
የእድሜ ጣሪያን የሚወስኑ በርካታ ጉዳዮች አሉ። ከእነዚህም ውስጥ የአኗኗር ሁኔታ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ ዘር፣ የአስተዳደግ ሁኔታ እና ጎሳ በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ።