2 ሚሊዬን 7 መቶ ሺ ገደማ ሰዎች በመላው ዓለም ተይዘዋል
የኮሮና ወረርሽኝ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ
አጠቃላይ ቫይረሱ ያዳረሳቸው የዓለም ሃገራት ቁጥር 210
በቫይረሱ የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር
2 ሚሊዬን 666 ሺ 504
በአሁኑ ወቅት በቫይረሱ ተይዘው የሚገኙ (ACTIVE CASES)
1 ሚሊዬን 749 ሺ 341
ጽኑ ህሙማን
57 ሺ 986
የሞቱ
186 ሺ 150
ያገገሙ
730 ሺ 855
በአህጉር
አውሮፓ
1 ሚሊዬን 188 ሺ 936
ሰሜን አሜሪካ
914 ሺ 557
ኤስያ
429 ሺ 733
ደቡብ አሜሪካ
97 ሺ 316
አፍሪካ
26 ሺ 870
ኦሽኒያ
8 ሺ 213
በቫይረሱ ክፉኛ የተጠቁ ቀዳሚ 7 የዓለማችን ሃገራት
አሜሪካ
አጠቃላይ የተያዙ 849 ሺ 94
አጠቃላይ የሞቱ 47 ሺ 684
ስፔን
አጠቃላይ የተያዙ 213 ሺ 24
አጠቃላይ የሞቱ 22 ሺ 157
ጣሊያን
አጠቃላይ የተያዙ 187 ሺ 327
አጠቃላይ የሞቱ 25 ሺ 85
ፈረንሳይ
አጠቃላይ የተያዙ 159 ሺ 877
አጠቃላይ የሞቱ 21 ሺ 340
ጀርመን
አጠቃላይ የተያዙ 151 ሺ 22
አጠቃላይ የሞቱ 5 ሺ 334
ዩናይትድ ኪንግደም
አጠቃላይ የተያዙ 138 ሺ 78
አጠቃላይ የሞቱ 18 ሺ 738
ቱርክ
አጠቃላይ የተያዙ 98 ሺ 674
አጠቃላይ የሞቱ 2 ሺ 376
በቫይረሱ ክፉኛ የተጠቁ ቀዳሚ 7 የአፍሪካ ሃገራት
ግብጽ
አጠቃላይ የተያዙ 3 ሺ 659
አጠቃላይ የሞቱ 276
ደቡብ አፍሪካ
አጠቃላይ የተያዙ 3 ሺ 635
አጠቃላይ የሞቱ 65
ሞሮኮ
አጠቃላይ የተያዙ 3 ሺ 537
አጠቃላይ የሞቱ 151
አልጄሪያ
አጠቃላይ የተያዙ 2 ሺ 910
አጠቃላይ የሞቱ 402
ካሜሩን
አጠቃላይ የተያዙ 1 ሺ 163
አጠቃላይ የሞቱ 43
ጋና
አጠቃላይ የተያዙ 1 ሺ 154
አጠቃላይ የሞቱ 9
ማሳሰቢያ፡
ይህ አሃዛዊ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ማለትም ሚያዚያ 15 ቀን 2012 ዓ/ም ከቀኑ 11፡35 ድረስ ብቻ ያለውን የሚመለከት ነው፡፡