ፖለቲካ
ኢራን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መቼና እንዴት ታካሂዳለች?
የሀገሪቱ ፓርላማ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ያለፈውን ፕሬዝዳንት ራይሲ ለመተካት ምርጫ የሚካሄድበትን ቀን ወስኗል
የሹራ ምክርቤት የምርጫው እጩ ተፎካካሪዎችና የምርጫው ሂደትን በተመለከተ ውሳኔዎችን ያሳልፋል
ኢራን በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ያለፈውን ኢብራሂም ራይሲ ስርአተ ቀብር ፈጽማለች።
የ68 ሀገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለስልጣናት ፕሬዝዳንት ራይሲ ቀብር ላይ ለመገኘት ቴህራን ገብተዋል።
የቀድሞ የተባሉት ፕሬዝዳንት ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የፖለቲካ የስልጣን ክፍተት እንዳይፈጠር የሀገሪቱ ህገመንግስት የሚተካቸው ማን እንደሚሆን አስቀምጧል።
የኢራን ህገመንግስት ስለጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሹመት ምን ይላል?
ጊዜያዊ ፕሬዝዳንቱ ስራቸውን መቀጠል የማያስችል ሁኔታ ከገጠማቸው የሀገሪቱ የበላይ መሪ አዲስ መሪ ይሾማሉ።
የኢራን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መቼ ይካሄዳል?
የሹራ ምክርቤት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሚካሄድበትን ቀን ይወስናል፤ እጩ ተፎካካሪዎቹን በተመለከተም ውሳኔውን ያሳልፋል።
ምርጫው ግልጽና ተአማኒ ሆኖ እንዲካሄድ ዝግጅት የተለያዩ አካላት ሚና
በምርጫው አሸናፊ ለመሆን ከ50 በመቶ በላይ መራጭ ማግኘት ይጠበቃል። እጩ ተፎካካሪዎች አሸናፊ የሚያደርግ ድምጽ ካላገኙ ከፍተኛ ድምጽ ያገኙት በሁለተኛ ዙር ምርጫ ይፎካከራሉ።
የምርጫ ቅስቀሳና ክርክር
በምርጫው ለመሳተፍ ቅድመሁኔታዎቹ ምንድን ናቸው?