ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት ለቁጥጥር አዳጋች ነው በሚል ክሪፕቶ ከረንሲን ማገዳቸው ያታወቃል
ክሪፕቶከረንሲ ወይም የዲጂታል መገበያያ ገንዘብ የሚዳሰሰ ገንዘብ ባለመሆኑ “ምናባዊ ንብረት” ነው ይባላል።
በፈረንጆቹ 2009 የተዋወቀው ቢትኮይን ስሙ ጎልቶ ይታወቅ እንጂ ኤቴሪያም፣ ሪፕል እና ቢትኮይን ካሽ የሚባሉ ክሪፕቶ ከረንሲዎች እንዳሉ ይነገራል።
ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት ለቁጥጥር አዳጋች ነው በሚል የዲጂታል ገንዘብን (ክሪፕቶ ከረንሲ) አግደዋል።
ክሪፕቶከረንሲ ቢሊየነሮችን የመፍጠሩን ያህል ያደረሰው ኪሳራም በቀላሉ የሚታይ አለመሆኑን የፎርብስ መረጃ ያሳያል።
ቀጥሎ በዲጂታል መገበያያው ክሪፕቶከረንሲ የተፈጠረ ሃብት እና የደረሰውን ኪሳራ ይመልከቱ፦