ልዩልዩ
የደራሼ ብሔረሰቦች ባሕላዊ ምግቦች
አል ዐይን ኒውስ ወደ ቦታው ተጉዞ ያስቀረውን ቪዲዮ ይመልከቱ
በደቡብ ኢትዮጵያ በደራሼ ልዩ ወረዳ የሚገኙ አራት ብሔረሰቦች ባህላዊ እሴቶች ተጠብቀው እንዲቆዩ በወረዳው ዋና ከተማ ጊዶሌ የባህል ፌስቲቫል አካሂደዋል፡፡ ለሶስት ቀናት በቆየው ፌስቲቫል የደራሼ፣ ኩስሜ፣ ሞስዬና ማሾሌ ብሔረሰቦች ባህላዊ እሴቶች ተዋውቀዋል፤ የምግብ አሰራርና የፊላ ባህላዊ ጭፈራ ተከናውኗል፡፡