ልዩልዩ
ምዕተ ዓመት የተሻገረው የባቡር መስመር
ኢትዮጵያና ጅቡቲን የሚገናኘው የባቡር መስመር ሥራ ከጀመረ 100 ዓመት አልፎታል
አዲስ የባቡር ፕሮጀክት ወደ አገልግሎት ቢገባም ቀደም ሲል የነበረው አሁንም ምልልሱን ቀጥሏል፡፡
አሁን ላይ ከድሬዳዋ ወደ ገሊሌ ( ጅቡቲ) በሳምንት ሁለት ቀን የድሮው ባቡር መንገደኞችን ያጓጉዛል፡፡