አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ የሚለውን ስያሜ ጥቅም ላይ ያዋለው ወይም የተጠቀመው ጆን ማካርቲ የተባለው አሜሪካዊ ሳይንቲስት ነበር
አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው 1956 ነበር።
አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ የሚለውን ስያሜ ጥቅም ላይ ያዋለው ወይም የተጠቀመው ጆን ማካርቲ የተባለው አሜሪካዊ ሳይንቲስት ነበር። ጆን ማከርቲ አብዛኛውን የስራ ጊዜውን ያሳለፈው በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ነበር።
በ2030፣ 50 በመቶ የሚሆነው ስራ በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እንደሚተካ ይጠበቃል።
በ2020 አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኮቪድ 19 ለማጥናት ጥቅም ላይ ውሏል። 3.5 ቢሊዮን ቪርተለዋል አሲስታንንስ( ሲሪ እና አሌክሳ) መተግበሪያዎች አገልግሎት ሰጥተዋል።
2030- አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ለዓለም ኢኮኖሚ 15.7 ቢሊዮን ዶላር አስተዋጽኦ እንደሚያደርግም ተነግሯል።