ልዩልዩ
የበረሃዋ ንግስት - ድሬ ዳዋ
የተለያዩ ህዝቦች በአንድነት የሚኖሩባት ሲሆን ቀደምት ስልጣኔን ከተላበሱ የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል ትጠቀሳለች፡፡
ድሬ ዳዋ ከተማ በ 1890ዎች መጨረሻ አካባቢ የተመሰረተች ሲሆን በ 1902 ደግሞ የራሷ ማዘጋጃ ቤት እንደነበራት ታሪካዊ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡
ይህች ታሪካዊ ከተማ ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ የተለያዩ ህዝቦች በአንድነት የሚኖሩባት ሲሆን ቀደምት ስልጣኔን ከተላበሱ የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል ትጠቀሳለች፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ስለድሬ ዳዋ ይናገራሉ!