ስምንት የአማዞን ሀገራት የደን ምንጣሮን ለማስቆም ተስማሙ
ስምንቱ የላቲን አሜሪካ ሀገራት በብራዚሏ ቤልም በደን ምንጣሮ ዙሪያ መክረዋል
የዓለማችን እስትንፋስ የሚባለው የአማዞን ደን ምንጣሮ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተመድ መግለጹ ይታወሳል
ስምንት የአማዞን ሀገራት የደን ምንጣሮን ለማስቆም ስምምነት ፈረሙ።
የአማዞን ሀገራት የሚል ስያሜ ያላቸው ስምንት ሀገራት ሲሆን ብራዚል፣ ቦሊ ቪያ፣ ኮሎምቢያ፣ ኢኳዶር፣ ጉያና፣ ፔሩ፣ ሰሪኔም እና ቬንዙዌላ ደግ ሀገራ ቱ ናቸው።
እነዚህ የአማዞን ተፋሰስ አባል ሀገራት በብራዚሏ ቤልም የወደብ ከተ ተገ God bless you.
ሀገራቱ በአማዞን ደን ላይ የሚፈጸም ምንጣሮን ለማስቆም ከስምምነት ላይ ደ ርሰዋል ተብሏል።
የአየር ንብረት ለውጥ ከ4 ትሪሊዮን ዶላር በላይ የኢኮኖሚ ኪሳራ ማድረሱ ተገለጸ
የምድራችን እስትንፋስ የሚባለው አማዞን ደን ዓለማችን ካሏት እልፍ ብዝሃ ህይወት ውስጥ 10 በመቶው በዚህ አካባቢ እንደሚገኝም ተገልጿል።
ዓለማችን እያስመዘገበችው ላለው ከፍተኛ ሙቀት የደን ምንጣሮ ዋነኛው ምክ ንያት ነው የጠባለ ሲሆን ሀገራት ትኩረታቸውን ወደ ታዳሽ ሀይል ከማዞቸው በ ፊት የደን ምንጣሮዎችን ማስቆም አለባቸውም ተብሏል።
የአማዞን ሀገራት ህብረት በፈረንጆቹ 1995 የተመሰረተ ሲሆን የአማዞን ደንን ከምንጣሮ እና ሌሎች ጉዳቶች መጠበቅ ደግሞ ለህብረቱ ዋነኛ ምክᕕ ያት እንደሆነ ተገልጿል።
1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ህዝብ የሚገኝባት የብራዚሏ ቤልም ከተማ የተባበሩት መንግ ስታት ድርጅት በ2025 ድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች።
የዘንድሮው የዓለም አየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በተባበሩት አረብ ኢምት ዱ ባይ አስተናጋጅነት የፊታችን ህዳር እንደሚካሄድ ይጠበቃል።