ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለም በባለ ሙሉ አምሳደርነት ተሾመዋል
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት መስጠታቸው ተሰምቷል።
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሰጡት አስራ ስድስት ባለ ሙሉስልጣን አምባሳደር እንዲሁም አስራ አንድ የአምባሳደርነት ሹመት መሆኑ መሆኑን ጽህፈት ቤታቸው አስታውቋል።
በዚህም መሠረትም፡-
1/ አቶ ተፈራ ደርበው
2/ አቶ ደሴ ዳልኬ
3/ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)
4/ ጄኔራል ባጫ ደበሌ
5/ ጄኔራል ሀሰን ኢበራሂም
6/ ወ/ሮ ሽትዬ ምናለ
7/ ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ
8/ አቶ ረሻድ መሀመድ
9/ አምባሳደር ጀማል በከር
10/ አቶ ፈይሰል ኦሊይ
11/ አቶ ኢሳያስ ጎታ
12/ አቶ ፀጋአብ ክበበው
13/ አቶ ጣፋ ቱሉ
14/ ደገነት ተሾመ (ዶ/ር)
15/ አቶ ዳባ ደበሌ
16/ አቶ ፍቃዱ በየነ የባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት ሆነው ተሹመዋል።
በተጨማሪም ፣
1/ አቶ አሳየ አለማየሁ
2/ አቶ ኃይላይ ብርሃነ
3/ አቶ አወል ወግሪስ
4/ ወ/ሮ ብዙነሽ መሠረት
5/ አቶ አንተነህ ታሪኩ
6/ አቶ አክሊሉ ከበደ
7/ አቶ ሰይድ መሐመድ
8/ አቶ ዮሴፍ ካሳዬ
9/ አቶ ዘላለም ብርሃን
1ዐ/ ወ/ሮ ፍርቱና ዲባኮ
11/ አቶ ወርቃለማሁ ደሰታ በአምባሳደርነት መሾማቸውንም የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘወዴ ሹመቱን የሰጡት በኢፌዴሪ ህገ-መንግስት አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ነው፡፡