የመተግበሪያ አጠቃቀም እውቀት ማነስ እና ነዳጅን በኤሌክትሮኒክ የግብይት ስርዓት የመግዛት ፍላጎት ማጣት በብዛት ይስተዋላሉ
በአዲስ አበባ ከተማ ከሚያዝያ 16 እንዲሁም በክልሎች ከግንቦት 1 2015 ዓ.ም ጀምሮ ነዳጅ በኤሌክትሮኒክ ግብይት እየተፈጸመ ይገኛል።
የመተግበሪያ አጠቃቀም እውቀት ማነስ እና ነዳጅን በኤሌክትሮኒክ የግብይት ስርዓት የመግዛት ፍላጎት ማጣት በብዛት ይስተዋላሉ።
የነዳጅ ክፍያ በኦን ላይን ባንኪንግ መሆኑ ተቃሚ ወይስ ጎጂ? የትኛው መተግበሪያስ የተበለጠ አመቺ ነው? ድምፅ ይስጡ