አዲስ አበባና ጎንደርን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች አከባበሩን የሚያሳዩ ፎቶዎችን አጋርተናል
የጥምቀት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው እለት እየተከበረ ይገኛል፡፡ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በዓሉ ታቦታት ባደሩባቸው ጥምቀተ ባህሮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል። ክብረ በዓሉን በፎቶ እናስቃኛችሁ፡፡ ፎቶዎቹ ጎንደር ከሚገኙ የአል ዐይን ባልደረቦች እንዲሁም ከተለያዩ ሚዲያዎች የተገኙ ናቸው፡፡
አዲስ አበባ
ጎንደር
በሰቆጣ ከተማ
በደብረ ታቦር
በከሚሴ
በሀዋሳ ከተማ
በወልቂጤ ከተማ
በሻሸመኔ ከተማ