የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስነት የተመዘገበው ታኅሣሥ 1/ 2012 ዓ.ም ነው
የተባበሩት መንግስታት የትምህርት ፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) የጥምቀት ክብረ በዓልን በሰው ልጅ ወካይ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስነት መመዝገቡን ይፋ ያደረገው ታኅሣሥ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ነበር፡፡
ከጥምቀት በዓል ቀደም ብለው መስቀል፣ የገዳ ሥርዓትና ፍቼ ጨምባላላ በዓለም የማይዳሰሱ ቅርስነት የተመዘገቡ የኢትዮጵያ ቅርሶች ናቸው፡፡