የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት የዓለም ነዳጅ ዋጋ እንዲያሻቅብ ካደረጉ ምክንያች ዋናው እንደሆነ ተገልጿል
የአውሮፓ ዓመታዊ የነዳጅ ወጪ ከአንድ ትሪሊዮን ዩሮ ተሻገረ።
አውሮፓ ከመቼውም ጊዜ በላይ በሀይል እጥረት እና በዋጋ መናር እየተፈኑ ካ ሉ አህጉራት መካከል ዋነኛው ነው።
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በተፈጠረው የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ በአውሮፓ ምድር ነዳጅ እንዲንር ገፊ ምክንያት ነው ቢባልም የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ግን የነዳ ጅ ዋጋ እንዲንር ዋነኛው ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል።
የዓለማችን ሀብታሙ አህጉር አውሮፓ ዓመታዊ የነዳጅ ወጪ ከአንድ ትሪዮን ዩሮ በላይ መሻገሩ የተገለጸ ሲሆን አማራጭ የሀይል ምንጮችን ወደ መመከት መ ተገዷል ተብሏል።
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜም በፈረንጆቹ 2021/22 ዓመት ውስጥ አውሮፓዊያን ለነዳ ጅ ያወጡት ገንዘብ አንድ ትሪሊዮን ዩሮ አልፏል የተባለ ሲሆን ይህም በታሪክ የመጀመሪያው እንደሆነ ተገልጿል።
ለዓመታት ከሩሲያ በርካሽ ዋጋ ነዳጅ ሲያገኝ የነበረው አውሮፓ በሞስ ላይ ማ ዕቀብ በመጣሉ ምክንያት የነዳጅ ዋጋ እንዲንር ሆኗል።
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቀዛቀዘው የቻይና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱትሪ በማገገም ላይ መሆኑ የነዳጅ ፍላጎት ስለሚጨምር ዋጋው እንደሚጨምርም ይጠበ ቃል።
በነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት ከሚፈጠር ከፍተኛ ወጪ በተጨማሪ በአየር ብረ ት ለውጥ ምክንያት የሚፈጠር ጉዳት መጠን በዓለም እና በአውሮፓ እየጨረ መሆ ኑ አሳሳቢ ነውም ተብሏል።
በመሆኑም አውሮፓ ለታዳሽ ሀይል ልዩ ትኩረት በመስጠት ላይ ናቸው የተለ ሲ ሆን የታዳሽ ሀይል ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች በፍጥነት እያደጉ እንዳልሆኑ ተገልጿ ል።
በተለይም የታዳሽ ሀይል ኢንዱስትሪ በመሬት እጥረት፣ በገበያ እድል፣ በዋ ጋ መናር እና በሰለጠነ የሰው ሀይል እጥረቶች ዋነኛ ፈተናዎች ናቸው ተብሏፍ።