ኢኮኖሚ
በኢምሬትሱ ስብሰባ ለባከኑ ፈንዶች ህግ ማውጣት እንደሚያስፈልግ የአውሮፖ ህብረት ካውንስል ገለጸ
የአረብ ኢምሬትሷ ዱባይ ከፈረንጆቹ ህዳር 30 እስከ ታህሳስ 12 የኮፕ28 ስብሰባን ታስናግዳለች
ቻርለስ ሚሸል ባለፈው ሀሙስ እለት በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እንደናገሩት የአየር ንብረት ለውጥ በመሬት ላይ ቀውስ እያስከለ ነው ሲሉ ተያግረዋል
የአውሮፖ ህብረት ካውንስል ፕሬዝደንት በአረብ አምሬትስ በሚካሄደው የኮፕ28 ሰብሰባ ለሚባክኑ ፈንዶች ህግ መውጣት አስፈላጊ መሆን እንዳለበት ገልጸዋል።
የአውሮፖ ካውንስል ፕሬዝደንት ቻርለስ ሚሼል በኮፕ28 ስብሰባ ጉዳት በሚደርባቸው እና በሚባክኑ ፈንዶች ጉዳይ ህግ ማውጣት አለብን ብለዋል።
ቻርለስ ሚሸል ባለፈው ሀሙስ እለት በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እንደናገሩት የአየር ንብረት ለውጥ በመሬት ላይ ቀውስ እያስከለ ነው ሲሉ ተያግረዋል።
ሩሲያ በዩክሬን ላይ እያካሄደች ያለችው ጦርነት የምግብ እና የኢነርጂ ቀውስ አስከትሏል ብለዋል ቻርለስ።
የአረብ ኢምሬትሷ ዱባይ ከፈረንጆቹ ህዳር 30 እስከ ታህሳስ 12 የኮፕ28 ስብሰባን ታስናግዳለች።