ኢትዮጵያ በደረጃ ሰንጠረዡ ስንተኛ ደረጃን ይዛለች?
የአለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) የሀገራትን የእግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሲያደርግ አርጀንቲና ከስድስት አመት በኋላ መሪነቱን ይዛለች።
ስምንት የአውሮፓ ሀገራት እስከ10ኛ ያለውን ደርጃ ሲቆጣጠሩት በኳታሩ የአለም ዋንጫ የደመቀችው አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከአለም 11ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 1ኛ ሆናለች።
ኢትዮጵያ በበኩሏ ከአፍሪካ 41ኛ ከአለም ደግሞ 142ኛ ደረጃን መያዟን ፊፋ በድረገጹ ላይ አስፍሯል።
የ2023 የፊፋ የሀገራትን የእግርኳስ ደረጃና የተሰጣቸውን ነጥብ ይመልከቱ፦