ሴኔጋል ከ2002 በኋላ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል እንግሊዝን ትገጥማለች
የአፍሪካ ሻምፒዮኗ በሶስተኛ የአለም ዋንጫ ተሳትፎዋ በአፍሪካ ሀገራት ተሸንፋ የማታውቀውን እንግሊዝ ነው የምትፋለመው
ፈረንሳይ ደግሞ ፖላንድን ጥላ ለማለፍ 12 ስአት ላይ ትጫወታለች
የኳታሩ የአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ አፍሪካውያን የሚጠብቁት ፍልሚያ ምሽት 4 ስአት።።
በአል ባይት ስታዲየም ሴነጋል ከእንግሊዝ ይፋለማሉ።
እንግሊዝ ሰባት የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ጨምሮ በ 21 ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደችም።
ዛሬ ምሽት ግን ልትፈተን የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሬዝ ተናግረዋል።።
የሴኔጋል ተጫዋቾች በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች የሚጫወቱ መሆኑን በማንሳትም ሴነጋል ሴነጋል አደጋ ናት ማለታቸው።።
በ 2002 ቱ የመጀመሪያው የአለም ተሳትፏቸው ሩብ ፍጻሜ በመድረስ አለምን ያስደመሙት የታራንጋ አንበሶቹ ሲሴ እየተመሩ ታሪክ ለመስራት ወደ ይገባሉ።።
የሳዱዮ ማኔን መጎዳት ተከትሎ ሚናውን የወሰደው ቦላይ ዲያ የፊት ይመራል።።
የቼልሲው ካሊዱ ኩሉባሊ የኋላ ደጅንነት በአርቢ ላይፕዚሹ አብዶ ዲያሎ እየታገዘ የ 2002 ቱን ለመድገም ይጫወታሉ።።
የዋትፎርዱ ኢስማኤላ ሳርም በምድብ ጨዋታ ላይ ያሳየውን ብቃት እንዲግመው ይጠበቃል።
ግብጽን አሸንፈው የ 2021 ዱን የአፍሪካ ያነሱትና በአፍሪካ በአፍሪካ 1 ኛ ደረጃን የያዙት አንበሶች የሚገጥሙት ነው።
የፕሪሚየር ሊጉ ከዋክብት አፍሪካዊቷን ሀገር መፈተናቸው እንደማይቀር በርካቶች ይገምታሉ።
በአለም አቀፉ የእግር ኳስ ደረጃ በ በ 13 ደረጃ የምትበልጠው እንግሊዝ ጥሎ ማለፉን የመቀላቀል ሰፊ ግምት ተሰጥቷል።
የኳታሩ የአለም ዋንጫ በርካታ ያልተጠበቁ እንደማስተናገዱ ግን ሴኔጋልም ድል እንደሚቀናት የሚገምቱ ጥቂት አይደሉም።
ከሴኔጋልና እንግሊዝ ተጠባቂ ፍልሚያ በፊት ግን 12 ስአት ላይ ፈረንሳይ ጥላ ለማለፍ ትጫወታለች።