ፈረንሳይ የሕዝብ ተቃውሞ መበርታቱን ተከትሎ 40 ሺህ ፖሊሶችን አሰማራች
በፓሪስ የ17 ዓመት ታዳጊ በፖሊስ መገደሉን ተከትሎ በፈረንሳይ ተቃውሞው ተባብሷል
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን ፖሊስ ላይ ያልተለመደ ትችት አሰምተዋል
ፈረንሳይ የሕዝብ ተቃውሞ መበርታቱን ተከትሎ 40 ሺህ ፖሊሶችን አሰማራች።
በፈረንሳይ በትራፊክ ማቆሚያ ስፍራ ላይ ፖሊስ የ17 ዓመት ታዳጊን በጥት ከ ገደለ በኋላ በፈረንሳይ አለመረጋጋት ተባብሷል።
አንድ የፖሊስ መኮንን በትራፊክ ፌርማታ ላይ ታዳጊውን በጥይት ተኩሶ መግደ ሉና እና ተኩሱን ለማስረዳት መዋሸቱ ቁጣን አስነስቷል።
በቁጣው መኪኖችን ማቃጠል እና በመላው ፈረንሳይ የፖሊስ ጣቢያዎች ኢማ መ It is said that the
ግድያውን ተከትሎ በፓሪስ ዙሪያ እና በሌሎች አካባቢዎች የዝብ ተቃውሞውን ለመቆጣጠር እና ሌሎች ጉዳቶችን ለመከላከል 40 ሺህ ፖሊሶች መሰማ ራታቸው ተገልጿል።
ፈረንሳይ ለፕሬዝዳንት ፑቲን የሰጠቻቸውን የክብር ሽልማት ልትነጥቅ እንደምትችል ገለጸች
እሮብ ምሽት ተቃዋሚዎች ጥቃቱ በተፈጸመበት አካባቢ ርችቶችን መተኮሳቸውም ተነግሯል።
ከዋና ከተማዋ በስተደቡብ ተቃዋሚዎች ተሳፋሪዎችን አስወርደው አውቶስ አ ቃጥለዋል ሲል ፖሊስ ተናግሯል።
የፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትሩ ጄራልድ ዳርማኒን ማክሰኞ እለት በተፈጠረ አለመረጋጋት 31 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን፣ 25 የፖሊስ አባላት መቁሰላቸውን እና 40 ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን አስታውቀዋል።
ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፈረንሳይ ፖሊስ ላይ ያልተለመደ ተግሳጽ ሲ ያሰሙ፤ የእግር ኳስ ኮከቡ ኪሊያን ምባፔን እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎች ቁጣቸውን ገልጸዋ ል።