ልዩልዩ
በዓለም በርካታ ተጠቃሚዎች ያላቸው የማህበራዊ ትስስር ገጾች የትኞቹ ናቸው?
በዓለም ላይ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች በየእለቱ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ይጠቀማሉ
የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ቁጥር በቀን 2 ቢሊየን ለፉን ኩባያው በቅርቡ አስታውቋል
በዓለም ላይ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች በየእለቱ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ይጠቀማሉ የተለያዩ መረጃዎችን እና ምስሎችንም ያጋራሉ።
ከእነዚህም ውስጥ የሜታ እህት ኩባንያዎች ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ የማህበራዊ ትስስር ገጾች በወር ከ3 ነጥብ 7 ቢሊየን በላይ ተጠቃሚ በመያዝ ቀዳሚ ናቸው።
የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ቁጥር በቀን 2 ቢሊየን መድረሱም ትልቅ እምርታ መሆኑን ነው ዙከርበርግ የጠቆመው።