አሜሪካ፣ ጀርመን ና ጣልያን በወርቅ ክምችት ከአንድ እስከ ሶስተኛ ደረጃ በመሆን ተቀምጠዋል ተብሏል
ወርልድ አትላስ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው የዓለማችን ወርቅ ክምችት መጠን ሪፖርት መሰረት አሜሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች።
አንድ ቶን 907 ኪሎ ግራም የሚመዝን ሲሆን በዚህ ስሌት መሰረት አሜሪካ ከ ሺህ 8100 በላይ ቶን የወርቅ ክምችት አላት ተብሏል።
ጀርመን በ3 ሺህ 355 ቶን እንዲሁም ሌላኛዋ አውሮፓዊት ሀገር ጣልያን ደግሞ 2 ሺህ 452 ቶን ወርቅ ማከማቸቷ ተገልጿል።