ሃዝዳዎች ዝንጀሮ መመገባቸው ከበሽታ እንደሚጠብቃቸው ያምናሉ
በሰሜናዊ ታንዛኒያ የሚኖሩት ሃዝዳዎች አድነው ያገኙትን ሁሉ ይበላሉ።
ዝንጀሮ መመገባቸውም ከበሽታ እንደሚጠብቃቸው ነው የሚያምኑት።
“ሃዝዳኔ” የተሰኘ ወፍ የሚያናግሩበት ቋንቋም አላቸው።
የሃዝዳ ጎሳ የ“ሆሞ ሃቢለስ” ቅሪት በተገኘበት አካባቢ ይኖራሉ።
ባለፉት 50 አመታት ከ75 በመቶ በላይ መሬታቸውን ተነጥቀዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic