ከመኖሪያ ቤት የሚወጣ ጭስ የሚያስከትለው ሞት
የልብ ህመም፣ ስትሮክ፣ የሳንባ ምችና የሳንባ ካንሰር ለሚከሰተው ሞት ምክንያቶች ናቸው
በዓመት 3.2 ሚሊየን ሰዎች ከመኖሪያ ቤት በሚወጣ ጭስ በሚከሰት አየር ብክለት ህይወታቸውን ያጣሉ
በዓመት 3.2 ሚሊየን ሰዎች ከመኖሪያ ቤት በሚወጣ ጭስ በሚከሰት አየር ብክለት ምክንያት እንደሚሞቱ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል።
ከመኖሪያ ቤት በሚወጣ ጭስ በሚከሰት አየር ብክለት ምክንያቶች ውስጥ የክሰል ጭስ፣ እንደ ኬሮሲን ያሉ የማብሰያ ጭሶች፣ የማገዶ ጭና እና ሌሎችም ተጠቃሽ ናቸው።
በዚህ ምክንያት በሚከሰቱ የልብ ህመም፣ ስትሮክ፣ የሳንባ ምችና የሰንባ ካንሰር ለሚከሰተው ሞት ምክንያቶች ናቸው።
ከመኖሪያ ቤት በሚወጣ አየር ብክለት ሞት (በመቶኛ) እንደሚከለው ቀርቧል፤