በትንበያው መሰረት ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል 8.8 በመቶ እድገት በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀደሚ ትሆናለች
አይኤምኤፍ ለአፍሪካ ሀገራት ያስቀመጠው የእድገት ትንበያ
ኢንተርናሽናል ሞናተሪ ፈንድ (አይኤምኤፍ) በፈረንጆቹ 2024 የአፍሪካ ሀገራት የሚኖራቸውን የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ አስቀምጧል።
በትንበያው መሰረት ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል 8.8 በመቶ እድገት በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀደሚ ትሆናለች።
ሴኔጋልን በመከተል ሩዋንዳ፣ ኮት ዲቮር እና ኢትዮጵያ እንደቅደምተከተላቸው 7.0 በመቶ ፣ 6.6 በመቶ እና 6.2 በመቶ እድገት ያስመዘግባሉ።
የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው ደቡብ አፍሪካ የ1.8 በመቶ እድገት ታስመዘግባለች።