ሕንድ ላፕቶፕ እና ኮምፒተሮች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ከለከለች
በህንድ ሀገር ውስጥ ከሚገቡ ምርቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ከ 7 እስከ 10 በመቶ ድርሻ አላቸው
ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ አቅርቦት ቁንጮ ላይ ለመውጣት ትልቅ ፍላጎት ሰንቃለች
ሕንድ ላፕቶፕ እና ኮምፒተሮች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ከለከለች።
ህንድ የሀገር ውስጥ ማምረቻዎችን ለማሳደግ ላፕቶፖች፣ ታብሌቶች እና የግ ል ኮምፒውተሮች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ከልክላለች።
በሀገሪቱ ከሚያዚያ እስከ ሰኔ የገቡ ላፕቶፕ፣ ታብሌት እና የግል ኮምተሮ ችን ያካተቱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ንግድ 19.7 ቢሊዮን ዶላር ነበር።
ይህም በዓመት ከስድስት በመቶ በላይ ጨምሯል።
ህንድ በዓለም የህዝብ ቁጥር ቀዳሚ መሆኗ እድል ወይስ እርግማን
በህንድ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ አጠቃላይ ሸቀ ጦች ውስጥ ከ 7 እስከ 10 በመቶ ይሸፍናሉ።
የእርምጃው መንፈስ ማምረቻን ወደ ህንድ ማምጣት ነው። መነካካት ሳይን መ ግፋት ነው" ሲሉ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ የቀድሞ ተናግረል።
ህንድ ኤሌክትሮኒክስን ጨምሮ ከሁለት ደርዘን በላይ በሆኑ ዘርፎች ማበረታ ቻዎችን በመስጠት የሀገር ውስጥ ምርትን ለማሳደግ ስትሞክር ቆይታለች።
መንግስት 'በአይቲ ሃርድዌር' ለተሰማሩ ኩባንያዎች ያወጣውን የሁለት ቢሊዮ ን ዶላር ማበረታቻ መርሃ-ግብር ለማመልከት ቀነ-ገደብ አራዝሟል።
የማበረታቻ መርሃ-ግብሩ ህንድ በዓለም አቀፉ የኤሌክትሮኒክስ አቅርቦት ቁ ንጮ እንድትሆን ላላት ፍላጎት ቁልፍ መሆኑ ተነግሯል።
ሀገሪቱ በ2026፤ 300 ዶላር የሚያወጣ ዓመታዊ ምርትን ለመሸጥ ወጥናለች።