ኢራን ሁለት ዩራንየም ማበልጸጊያና በርካታ የምርምር ማእከላት አሏት
በዓለማችን ላይ ኒኩሌር ከታጠቁ ሀገራት መካከል ኢራን አንዷ ነች።
ኢራን ሁለት ዩራንየም ማበልጸጊያና በርካታ የምርምር ማእከላት ያላት ሲሆን፤ ከዩራኒየም ማበልጸጊያ እስከ ኒኩሌር ኃይል ማመንጫነት ይውላሉ።
ኢራን ካሏት የኒኩሌር ጣቢያዎች የተወሰኑት እንደሚከተለው ቀርበዋል፤
ናታንዝ
የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር የጀርባ አጥንት፣ ዋናው የማበልጸጊያ ማዕከል
አራክ
ፕሉቶኒየም ያመርታል፤ በኑክሌር የጦር መሳሪያዎች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውል
ቡሽህር
የኤሌክትሪክ ኃይልን ያመርታል፤ በኢራን ውስጥ የመጀመሪያው የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ
ፎርዶው
ከመሬት በታች ያለ ጠንካራ ማዕከል ነው፤ ይህም ዒላማ ለማድረግ አስቸጋሪ ያደርገዋል
ኢስፋሃን
የኑክሌር ነዳጅ ምርት ማዕከል
ደህንነት እና ቁጥጥር
ጣቢያዎቹ በዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ቁጥጥር ስር ናቸው።