የአካባቢ ጥበቃ ተመራማሪዎች በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ያጋጠሙ ክስተቶች ከግምት በላይ ሆነዋል ተብሏል
ለምድራችን የአየር ንብረት መዛባት ጸሀይ ዋነኛዋ ምክንያት ትሆን?
ዓለማችን ከባዱን የሙቀት ወቅት እያስተናገደች መሆኑን ተከትሎ ለምድራችን መሞቅ ዋነኛ ምክንያቷ ጸሀይ ናት የሚሉ አስተያየቶች በመደመጥ ላይ ነው።
በተለይም ምድራችን ከፍተኛ ሙቀት በማስመዝገብ ላይ ያለችው ሙቀታማ ወይም የክረምት ወቅት ላይ መሆኑ ብዙዎች ጥርጣሬያቸው እውነት ሊሆን እንደችል ተ he said it
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተያዘው 2023 ዓመት ከእስካሁኖቹ ሁሉ ሞቃታ ማው ዓመት ሆኖ መመዝገቡን አስታውቋል።
ተመራማሪዎች ለምድራችን ሙቀት ዋነኛ ምክንያቷ ጸሀይ ልትሆን ትችላለች በ ሚል እየጨመረ በመጣው አስተያየት ዙሪያ ሰጥተዋል።
የምድራችን ሙቀት እየጨመረ የመጣው ከኢንዱስትሪ አብዮት በኋላ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን የሰው ልጆች የተለያዩ ፍላጎቶቹን ለማሟላት ሲል በሚቀማቸው የሀይል አማራጮች ምክንያት የምድራችን ሙቀት እንዲጨምር ማድረጉን ጠቅሰዋ ል።
ጎግል የአየር ንብረት ለውጥን ለመቀነስ የተጀመረውን ጥረት በማገዝ ላይ መሆኑ ተገለጸ
የሰው ልጆች ለምድር መሞቅ የጸሀይ ሀይልን ምክንያት ማድረጉ ስህተት መሆኑ ን የተናገሩት ተመራማሪዎቹ ወደ ከባቢ አየር የሚለቃቸውን በካይ ጋዝ መጠን መ ቀነስ ላይ እንዲያተኩርም ምክረዋል።
በተለይም ከነዳጅ እና ድንጋይ ከሰል የሚገኙ የሀይል አማራጮች፣ ከኢዱስ ትሪዎች የሚወጡ የካርበን በካይ ጋዝ፣ የምግብ ተረፈ ምርቶች፣ እና የንን ን ጣሮዎች ለአየር ንብረት መዛባት ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ተብሏል።
የሰው ልጆች ደን በመመንጠራቸው ምክንያት አምስት ቢሊዮን ሜትሪክ ቶ ካር በን ጋዝ ወደ ከባቢ አየር እንዲለቀቁ ምክነያት ሆኗል የጠባለ ሲሆን ከምግብ ተረፈ ምርቶች 10 ቢሊዮን ሜትሪክ ቶን በካይ የካርበን ጋዝ ወደ ከባቢ አኋር መለ ቀቁን የዓለም ምግብ ድርጅት አመታዊ ሪፖርት ያስረዳል።