በET-302 ማክስ 8 የመንገደኞች አውሮፕላን አደጋ የ157 ሰዎች ህይወት ማለፉ የሚታወስ ነው
157 ሰዎች የተቀጠፈበት ET-302 8 አውሮፕላን አደጋ ሁለተኛ ዓመት ሞልቶታል።
ጎርጎሮሲያዊያን ዘመን አቆጣጠር መጋቢት 10/2019 ረፋድ ላይ መነሻውን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ መዳረሻውን ወደ ኬንያ ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ አየር ማረፊያ አድርጎ በረራ-6 ቢሾፍቱ ልዩ ስፍራው ቱሉ ፎራ በተባለ ቦታ ነበር የተከሰከሰው።
የቦይንግ ኩባንያ አውሮፕላኑ የበረራ ክፍል አባላቱን ጨምሮ 157 ሰዎችን አሳፍሮ ነበር።