ኩርዶች በቱርኩ ምርጫ ኤርዶጋን ያሸንፋሉ ብለው ስጋት ውስጥ የገቡት ለምንድነው?
ኩርዶች በቱርክ በሚካሄደው ኘሬዝደንታዊ ምርጫ ኤርዶጋን እንዲመረጡ አይፈልጉም
ከቱርክ ህዝብ 1/5 የሚሆኑት ኩርዶች ተቃዋሚ ፖርቲዎችን በመደገፍ የፕሬዝደንት ኤርዶጋን የ20 አመት የስልጣን ዘመን ሊያሳጥሩት ይችላሉ ተብሏል
ኩርዶች በቱርክ በሚካሄደው ኘሬዝደንታዊ ምርጫ ኤርዶጋን እንዲመረጡ አይፈልጉም።
- ኘሬዝደንት ኤርዶጋን ተቃዋሚዎቻቸውን "የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት" ደጋፊ ናቸው ሲሉ ከሰሱ
- ፑቲን ስለሩሲያ እና ምዕራባዊያን ንግግር ጉዳይ ለመወያየት ኤርዶጋንን ሊያገኙ ይችላሉ ተባለ
በቱርክ ባለፈው ግንቦት 14 በተካሄደው ምርጫ ፕሬዝደንት ኤርዶጋን እና ዋና ተቀናቃኛቸው ክሊክዳርጎሉ አብላጫ ድምጽ ማግኘት ባለመቻላቸው ምርጫው በድጋሚ በመጭው እሁድ ይደገማል።
ኩርዶች ፕሬዝደንት ኤርዶጋን በድጋሚ ይመረጡ ይሆን የሚል ስጋት ውስጥ ገብተዋል።
ኩርዶች ፕሬዝደንት ኤርዶጋን እንዳይመረጡ የሚያሳዩት ተቃውሞ፣ ኤርዶጋን በኩርዶቾ ላይ ሲያካሂዱት የነበረውን ዘመቻ እንዳያጠናክረው ተሰግቷል።
ከቱርክ ህዝብ 1/5 የሚሆኑት ኩርዶች ተቃዋሚ ፖርቲዎችን በመደገፍ የፕሬዝደንት ኤርዶጋን የ20 አመት የስልጣን ዘመን ሊያሳጥሩት ይችላሉ ተብሏል።
ፕሬዝደንት ኤርዶጋን በመጀመሪያ ከኩርዶች ድጋፍ አግኝተው የነበረ ቢሆንም በከፈቱት ጥቃት ድጋፋቸውን አጥተዋል።
ነገርግን ፕሬዝደንት ኤርዶጋን በመጀመሪያው ምርጫ ተቀናቃኛቸውን ክሊክዳርጎሉን ስለመሩ እድል ከሳቸው ጋር ነች የሚል ግምት ተሰጥቷቸዋል።
ክሊክዳርጎሉ ስድስት ፖርቲዎችን በያዘ ጥምረትና እና የኩርድ ፖርቲ በሆነው ኤችዲፒ ፖርቲ ይደገፋሉ።
ኤርዶጋን በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የተናገሯቸው ንግግሮች ስጋት እንደፈጠረባቸው ኩርዶች እየገለጹ ነው።
በመጀመሪያው ምርጫ የኩርዶች ፖርቲ የሆነው ኤቼዲፒ 60 በመቶ ድምጽ ያገኘ ሲሆን የኤርዶጋን ፖርቲ ደግሞ 23በመቶ ድምጽ ማግኜት ችሎ ነበር።
ፕሬዝደንት ኤርዶጋን ሀገር አልባ የሆኑት ኩርዶች የፖለቲካ እና የባህል መብት እንዲኖራቸው ቢሰሩም፣ በ2015 በተለይ በኩርዱ በኤችፒ ፖርቲ ላይ ያካሄዱት ዘመቻ ሁኔታዎችን ቀይሯቸዋል።