ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ለጠለፋ የመጋለጥ እድላቸው ይጨምራል የተባሉ 47 ስማርት ስልክ አይነቶች የትኞቹ ናቸው?
ጎግል ለአንድሮይድ 4.4 የሚያደርገውን ድጋፍ ሊያቆም ማሰቡን ተከትሎ ነው ስልኮች ለጠለፋ ይጋለጣሉ የተባለው
የተለያዩ የሳምሰንግ ጋላክሲ ስማርት ስልኮችና ሶኒ ኤክስፔሪያ ስማርት ስልኮች ይገኙበታል
ከያዝነው ሳምንት ጀምሮ በእድሜ የገፉ የአንድሮይድ ስማርት ስልኮች ለጠለፋ የመጋለጥ እንድላቸው ከፍ እንደሚል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።
በማጠንቀቂያው መሰረት ለጠለፋ የመጋለጥ እድላቸው ከፍ ያለ ነው ተብለው የተዘረዘሩ ስማርት ስልክ አይነቶ ውስጥም የተለያዩ የሳምሰንግ ጋላክሲ ስማርት ስልኮች እና ሶኒ ኤክፒሪያ ስማርት ስልኮች ይገኙበታል።
ማስጠንቀቂያው የወጣው ጎግል አንድሮይድ 4.4 ወይም አንድሮይድ ኪትካት በመባል ለሚታወቀው ሶፍትዌር ለሚጠቀሙ ስማርት ስልኮች የሚያደርገውን ድጋፍ ለማቆም እያሰበ በመሆኑ ነው ተብሏል።
ጎግል ድጋፉን በፈረንጆቹ ከነገ ነሃሴ 1 ጀምሮ ያቆማል የተባለ ሲሆን፤ ለአንድሮይድ 4.4 ወይም አንድሮይድ ኪትካት ሶፍትዌሮች ጨማሪ ማዘመኛዎች አይኖሩም ተብሏል።
ይህ ማለትም ተጠቃሚዎች መተግበሪያዎችን ማዘመን የማይችሉ ሲሆን፤ ይህ ማለት ስማርት ስልኮቹ ቀስ በቀስ ከጥቅም ውጪ ይሆናሉ ማለት ነው።
ከጥቅም ውጪ የሆናሉ የተባሉት ስማርት ስልኮችም ቀጥለው ተዘርዝርዋል፤ የእርሶ ስልክ በዝርዝሩ ውስጥ ካለ ይመልከቱ፤
ሳምሰንግ ስማርት ስልች
1 Samsung Galaxy S4 Mini LTE GT-i9195 1.5GB RAM 8GB
2 Samsung Galaxy Note II GT-N7100 2GB RAM 16GB
3 Samsung Galaxy Note II GT-N7100 2GB RAM 16GB
4 Samsung Galaxy Grand Neo Plus GT-i9060I Dual SIM 1GB RAM
5 Samsung Galaxy K Zoom SM-C115 2GB RAM
6 Samsung Galaxy A7 SM-A700F 2GB RAM 16GB
7 Samsung Galaxy J1 DuoS SM-J100H Dual SIM 512MB RAM
8 Samsung Galaxy Ace Style SM-G310H 512MB RAM
9 Samsung Galaxy Xcover 3 SM-G388F 1.5GB RAM 8GB
10 Samsung Galaxy Note Edge SM-N915F 3GB RAM 32GB
11 Samsung Galaxy Trend 2 Lite SM-G318H 512MB RAM
12 Samsung Galaxy J1 SM-J100H 512MB RAM 4GB
13 Samsung Galaxy Note 3 Neo LTE+ SM-N7505 2GB RAM 16GB
14 Samsung Galaxy Grand Prime SM-G530F 1GB RAM 8GB
15 Samsung Galaxy S5 Plus SM-G901F 2GB RAM 16GB
16 Samsung Galaxy S III LTE GT-i9305 16GB
17 Samsung Galaxy Young 2 SM-G130H Dual SIM 512MB RAM
ሶኒ ኤክስፒሪያ ስማርት ስልች
18 Sony Xperia E4g E2003 1GB RAM
19 Sony Xperia T3 D5103 1GB RAM
20 Sony Xperia C3 D2533
21 Sony Xperia E3 D2203 1GB RAM
22 Sony Xperia E4 E2105 1GB RAM
23 Sony Xperia C3 Dual D2502
ኤል ጂ ስማርት ስልኮች
24 LG G2 Mini D610 Dual SIM 8GB
25 LG G Flex D955 2GB RAM 32GB
26 LG F60 D390 1GB RAM
27 LG L70 D320 1GB RAM
28 LG L20 Dual SIM 512MB RAM
29 LG L40 D160 512MB RAM
ኤች.ቲ.ሲ ስማርት ስልኮች
30 HTC Desire 610 1GB RAM
31 HTC Desire 620G
32 HTC One Mini 2 1GB RAM 16GB
33 HTC Desire 320 1GB RAM
34 HTC Desire 820 2GB RAM 16GB
35 HTC Desire 320 1GB RAM
36 HTC One Mini 1GB RAM 16GB
37 HTC One Max 2GB RAM 16GB
38 HTC Desire 620 1GB RAM
39 HTC Desire 816 1.5GB RAM
40 HTC Desire 626 1GB RAM 16GB
41 HTC Desire Eye 2GB RAM 16GB
ሌሎች ስማርት ስልኮች
42 CAT S50 2GB RAM
43 CAT B15Q Dual SIM 1GB RAM
44 Huawei Ascend Mate 2GB RAM
45 Yota Devices YotaPhone 2 2GB RAM 32GB
46 Alcatel OneTouch Pixi 3 4027D Dual SIM 512MB RAM
47 Doro Liberto 820 Mini 512MB RAM