አደገኛው የዝንጆሮ ፈንጣጣ እና የዓለም ጤና ድርጅት ማስጠንቀቂያ
በቫይረሱ እስካሁን 14 ሺህ ሰዎች ሲጠቁ 524 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
የዝንጆሮ ፈንጣጣ በአፍሪካ ብቻ ይገኝ የነበረ ሲሆን አሁን የዓለም ጤና ስጋት ሆኗል
በፍጥነት እየተሰራጨ ያለው የዝንጆሮ ፈንጣጣ
በዚህ ቫይረስ የተጠቃ ሰው በወቅቱ ህክምና የሚያገኝ ከሆነ ታክሞ የሚድን ሲሆን ተገቢውን ህክምና ያላገኙ የቫይረሱ ተጠቂዎች ህይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ ተብሏል፡፡
አሁናዊ የቫይረሱ ተጠቂዎች ምን ይመስላል?
አዲስ ዝርያ
የዝንጆሮ ፈንጣጣ እንደሌሎች ተላላፊ ቫይረሶች መልኩን ይቀያይራል የተባለ ሲሆን አሁን ለይ በፍጥነት እየተሰራጨ ያለው ቫይረስ አዲስ ዝርያ ነው ተብሏል፡፡
የቫይረሱ አፈጣጠር
ይህ የዓለም ጤና ስጋት ነው የተባለው ቫይረስ እንዴት ከሰው ወደ ሰው መተላለፍ ቻለ?
የዝንጆሮ ፈንጣጣ እስካሁን ምን ያህል ሰዎችን አጥቅቷል? በበሽታው የሞቱስ ሰዎች አሉ?
ቫይረሱ የዓለም ዋነኛ ስጋት ሆኗል
በርካታ የዓለማችን ሀገራት ቫይረሱን ለመከላከል የተለያዩ የመከላከል ስራዎችን መስራት ጀምረዋል፡፡
ተላላፊ በሽታ መሆኑ
በሽታው እንዴት ይተላለፋል?
የዓለም ጤና ስጋት ሆኗል
ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽ በኋላ በዓለም አቀፍ ደረጃ የህዝብ ጤና ስጋት ሆኗል፡፡
ስዊድን፣ ፓኪስታን እና ሌሎችም ሀገራት የዝንጆሮ ፈንጣጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአፍሪካ ውጪ የተገኘባቸው ሀገራት ናቸው፡፡