በዓለም ከፍተኛ የአየር ብክለት ያለባቸው ከተሞች የትኞቹ ናቸው?
የፖኪስታኗ ላሆር ከተማ በከፍተኛ መጠን ከተበከሉት ከተሞች አንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች
አይኪው ኤየር 2022 ባወጣው የአለም የአየር ጥራት ሪፖርት መሰረት በአለም በከፍተኛ ደረጃ የተበከሉ 50 ከተሞች የሚገኙት በእስያ ይገኛሉ
በዓለም ከፍተኛ የአየር ብክለት ያለባቸው ከተሞች የትኞቹ ናቸው?
የአየር ብክለት በሰው እና በአካባቢ ላይ መጠነሰፊ ጉዳት እያደረሰ ያለ አለምአቀፍ ቀውስ ነው።
ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያለባቸው ከተሞች ለከባቢ አየር ብክለት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ።
አይኪው ኤየር 2022 ባወጣው የአለም የአየር ጥራት ሪፖርት መሰረት በአለም በከፍተኛ ደረጃ የተበከሉ 50 ከተሞች የሚገኙት በእስያ በተለይም በህንድ እና በፖኪስታን ውስጥ ነው።
የፖኪስታኗ ላሆር ከተማ በከፍተኛ መጠን ከተበከሉት ከተሞች አንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለችው የቻይናዋ ሆታን ስትሆን የህንዶቹ ቢዋዲ እና ዴልሂ በተከታታይ ሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃ ላይ ናቸው።
የብክለት ደረጃቸው ከፍተኛ በሆኑ ከተሞች ቁጥር ህንድ ቀዳሚ መሆኗን ሪፖርቱ ጠቅሷል።