የጎብኝዎችን ቀልብ የሳቡ 10 የአለም ሀገራት
ለሚሊየኖች የስራ እድል የፈጠረው የቱሪዝም ዘርፍ ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኋላ ዳግም የሀገራትን ኢኮኖሚ እያነቃቃ ነው
በ2022 በሚሊየኖች የተጎበኙ ሀገራት ዝርዝር ይፋ ተደርጓል
በአለም አቀፍ ደረጃ በቱሪዝም ዘርፍ በፈረንጆቹ 2019 ብቻ 8 ነጥብ 9 ትሪሊየን የአሜሪካ ዶላር ተንቀሳቅሷል።
የኮቪድ ወረርሽኝ በ2020/21 በዘርፉ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አድርሷል።
ወረርሽኙ ከ4 ነጥብ 5 ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ጉዳት ማድረሱን የመንግስታቱ ድርጅት መረጃ ያሳያል።
ከ60 ሚሊየን በላይ ከቱሪዝም ጋር የተገናኙ ስራተኞችን ስራ ያሳጣውን ኮቪድ በቁጥጥር ስር አውለናል ያሉ ሀገራት ባለፈው አመት የዘጉትን በር መክፈት ጀምረዋል።
በ2022 ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጎብኝ በማስተናገድ ቀዳሚ የሆኑ 10 ሀገራት ዝርዝርን ይመልከቱ፦