ልዩልዩ
ከዓለም ማራኪ የመሬት ገጽታዎች ያሏቸው 10 ሀገራት እነማን ናቸው?
ካናዳ፣ ፈረንሳይ እና ኔፓል ማራኪ የመሬት ገጽታ ካለቸው ሀገራት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ
በዓለም ቀዳሚ የሆኑ ውብ መልክአምድራዊ ገጽታዎች ያሉባቸው 10 ሀገራት
በዓለማችን ባላቸው ውብ መልክአምድርም ሆነ ማራኪ የተፈጥሮ ገጽታ ለሰው ልጆች ሀሴትን የሚፈጥሩ ስፍራዎች ያሏቸው ሀገራት አሉ።
ካናዳ፣ ፈረንሳይ እና ኔፓል ማራኪ የመሬት ገጽታ ካለቸው ሀገራት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡
የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ይዞት የሚመጣው እድል ምንድን ነው?
ለመሆኑ 10 የዓላማችን ማራኪ የመሬት ገጽታዎች ያሏቸው ሀገራት እነማን ናቸው?
1- ባንፍ ብሔራዊ ፓርክ - ካናዳ
2-ቦራ ቦራ ደሴት - ፈረንሳይ
3-አናፑርና - ኔፓል
4-የሰሃራ በረሃ - ሰሜን አፍሪካ
5-ስቴፕ (ጠፍጣፋና ያልተከለሉ) የመሬት አቀማመጦች - ሞንጎሊያ
6-የኢግዋዙ ፏፏቴ - አርጀንቲና እና ብራዚል
7-ፔሪቶ ሞሬኖ የበረዶ ግግር - አርጀንቲና
8-የሞንት-ብላንክ ግዙፍ ተራሮች - ፈረንሳይ
9- የአሸዋ ድንጋይ ሸለቆ - ዩናይትድ ስቴትስ
10- ሾጣጣ ቅርጽ ያላቸው ድንጋዮች (ካፓዶሺያ) - ቱርክ