የእናቶች ቀን በተለያዩ ሀገራት በትናንትናው እለት ተከብሯል
የእናቶች ውለታ የሚወሳበት የእናቶች ቀን ትናንት በተለያዩ የአለም ሀገራት ተከብሮ ውሏል።
እናቶች የሚከፍሉት መስዋዕትነት ሲወሳና ልጆች ለእናቶች ፍቅራቸውን ሲገልጹም ውለዋል።
በጀርመንም እናትና ልጅ የእናቶች ቀንን ለየት ባለ መልኩ አክብረውታል።
እናትና ልጅ በሞተር ሳይክል እንዳሻቸው እየተገለባበጡ የተለያዩ ትርዒቶችን አሳይተዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic