ህንዳዊቷ ሌት ቶንዶን ለረጅም ስአት ምግብ በማብሰል በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ስሟም ማስፈር መቻሏ ይታወሳል
ሂሌዳ ባሲይ የተባለችው ምግብ አብሳይ ወይም ሼፍ ረጀም ሰአት በመስራት ትኩረት ስባለች።
ፕሬዝዳንት ቡሃሪ እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎች ለባሲይ አድናቆታቸውን ችረዋል።
ለ100 ሰአታት ያለማቋረጥ ምግብ የሰራችው ባሲይ፥ በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ መስፈር እንደምትፈግ ተናግራለች።
ህንዳዊቷ ሌት ቶንዶን ለረጅም ስአት ምግብ በማብሰል በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ስሟም ማስፈር መቻሏ ይታወሳል።
ቶንዶን በ2019 ለ87 ከ45 ደቂቃ ያለማቋረጥ ምግብ በማብሰል ክብረወሰኑን መጨበጧ አይዘነጋም።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic