ናይጀሪያዊው የዩንቨርሲቲ መምህር ከሴት ተማሪዎች ውጤት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ከስራ ታገደ
30 የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች በመምህራቸው ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል
ናይጀሪያ የዩንቨርሲቲ መምህራን ከተማሪዎች ጋር ጾታዊ ግንኙነት እንዳይፈጽሙ የሚከለክል ህግ አውጥታለች
ናይጀሪያዊው የዩንቨርሲቲ መምህር ከሴት ተማሪዎች አሰጣጥ ጋር በተ ያያዘ ከስራ ታገደ::
በናይጀሪያዋ ካላባር ዩንቨርሲቲ ውስጥ ለረጅም ያስተማሩ አንድ ፕሮፌሰር በተማሪዎቻቸው ላይ ያልተገባ ትንኮሳ ፈጽመዋል ከስራ።።
30 . ከመምህራኖቻችን ጋር ወሲብ ካልፈጸምን የተያዩ ጥቃቶችን እያደረሱብ ነው ሲሉ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ተናግረዋል።
ቅሬታ የቀረበለት ዩንቨርሲቲውም ፕሮፌሰር ሲሪል ንዲፎንን ከማስተማ ስራ ቸው ማገዱን ቢቢሲ ዘግቧል።
በናይጀሪያ ለደህንነቱ የሰጋ ፓስተር ክላሽ ይዞ መስበኩ አነጋጋሪ ሆኗል
ከስራ የታገዱት ፕሮፌሰር ሲሪል “ ይህ አይሰራም፣ እኔን ለመዳት የተወደ እ ንጂ ጾታዊ ጥቃት የተፈጸመባቸው ተማሪዎች የሉም” ሲሉ ምላሽ ሰጥ ተዋል።
የተማሪ ጉዳዮች ዲን የሆኑት ዶክተር ቶኒ ኢያንግ በበኩላቸው ተማሪዎ በሰ ላማዊ ሰልፍ መልኩ ጥያቄያቸውን ማቅረባቸው የብዙዎችን ትኩረት ስቧል በዚህ ም መሰረት ዩንቨርሲቲው እርምጃ ለመውሰድ ተገዷል ብለዋል።
ናይጀሪያ በዩንቨርሲቲዎቿ እየጨመረ የመጣውን ጾታዊ ለማስቆም መምህ ራን ከተማሪዎቻቸው ጋር ጾታዊ ግንኙነት እንዳይመሰርቱ የሚከለክል ህግ ለማ The same is true.
የዩንቨርሲቲ ተማሪዎችም በፈቃደኝነትም ቢሆን ከመምህራኖቻቸው ጋር ጾታዊ ግንኙነት መመስረት የማይችሉ ሲሆን ከስራ ትምህርት ከማገድ ጀምሮ ለሆመታት እስር ይዳርጋልም ተብሏል።