ሳዑዲ አረቢያና ኢራን በከፍተኛ የነዳጅ ክምችት 2ኛ እና 3ኛ ደረጃ ላይ ቀምጠዋል
ከፍተኛ የነዳጅ ክምችት ያላቸው የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው?
እንደ ወርልድ ስታስቲካ ሪፖርት ከሆነ ደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ቬንዙዌላ 303.8 ቢሊየን በርሜል ቀዳሚ ሆናች
258.6 ቢሊየን በርሜል የነዳጅ ክምች ያላት ሳዑዲ ከዓለማችን ሀገራ ሁለተኛዋ ስትሆን፤ ኢራን ደግሞ በ208.6 ቢሊየን በርሜል የነዳጅ ክምችት ሶስተኛዋ ሀገር ተብላለች