አውሮፕላንን ከሰው ልጆች በተሻለ መንገድ የሚያበር ሮቦት መሰራቱ ተገለጸ
አርቲፊሻል ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን የምድር እና የሰማይ ስራዎችን መንጠቁን ቀጥሏል
ሮቦቱ በቀጣይ የጦር ታንክ እና መርከቦችን እንዲያሽከረክር ታስቦ መልማቱ ተገልጿል
አውሮፕላንን ከሰው ልጆች በተሻለ መንገድ የሚያበር መሰራቱ ተለጸ ።
የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ከዚህ በፊት ሮቦቶችን በመስራት የሰው ልጆችስ ያስ ደመሙ ሲሆን አሁን ደግሞ ተራው የአርቲፊሻል ቴክኖሎጂ ሆኗል።
የደቡብ ኮሪያው አድቫንስድ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መሀንዲሶች ከሰው አውሮ ፕላንን ከልጆች በተሻለ መልኩ ማብረር የሚያስችል ቴክኖሎጂ መፍጠራቸንዩ ሮ ኒውስ ዘግቧል።
ተመራማሪዎቹ አርቲፊሻል ቴክኖሎጂን እና ሮቦት ሳይንስን በጋራ በመጠቀም ያለድካም እና ውስብስብ ቴክኖሎጂዎችን በቀላሉ መለየት የሚያስችል ᖉክጊሎ መፍጠራቸውን ተናግረዋል።
አዲሱ ፈጠራ ፓይቦት የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ሲሆን በተለይም የአውሮላን አብራሪዎች ከተቋም ተቋም ስራ ሲቀይሩ እንደ አውሮፕላኖቹ ባህሪ ይሰ የነበ ረውን የሙያ ስልጠና ያስቀራል ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪም በአውሮፕላኖቹ ላይ ያሉ የተለያዩ እና ውስብስብ ቴሎ ጂ ዎችን በቀላሉ ሮቦቶቹ እንዲያነቡት እና በቀላሉ እንዲተገብሩትም ያስችላል ተብሏል።
አዲሱ ቴክኖሎጂ አደገኛ እና ለሰው ልጆች አደጋ የሆኑ በረራዎችን፣ የር ቀ ጠና አካባቢ እንዲሁም አድካሚ እና ረጅም ጊዜ የሚወስዱ በረራዎችን ለማድረግ እንደሚረዱ በዘገባው ላይ ተገልጿል።
መሀንዲሶቹ ሮቦቶቹን ከአውሮፕላን ማብረር ባለፈ የጦር ታንክ እና መከቦ ችን እንዲያሽከረክሩ እና በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሲሆኑ ከአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ጋር በቀላሉ መወያየት እና እርምጃ ተደርገው መልማታ ቸውን አስታውቀዋል።
ኢንስቲትዩቱ ፈጠራውን ከፈረንጆቹ 2026 ጀምሮ ለዓለም ገበያ የማቅረብ ቅድ እንዳለው ሲገለጽ ሮቦቶቹ ከፓይለቶች እና ረዳት ፓይለቶች ጋር ተግባብተእ ንዲሰሩ ለምተዋልም ተብሏል።