ሩዝ በስፋት በማምረትና በሀገር ቤት በመጠቀም ግን ቻይና ከህንድ ትቀድማለች
በ2021 በአለማቀፍ ደረጃ 700 ሚሊየን ቶል ሩዝ ለገበያ ቀርቧል።
ባለፈው አመት ግን በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ምርቱ ቀንሶ 510 ሚሊየን ቶን ሩዝ ብቻ ነው ለገበያ የቀረበው።
በዚህ አመትም የተለያዩ ሩዝ አምራች ሀገራት ምርታቸው ለውጭ ገበያ እንዳይቀርብ ወስነዋል።
ቻይና በሩዝ ምርት ቀዳሚ ሀገር ብትሆንም ለውጭ ገበያ በማቅረብ ግን በህንድ ትቀደማለች።
ቤጂንግ ባለፈው አመት ብቻ 155 ሚሊየን ቶን ሩዝ በሀገር ውስጥ ፍጆታ አውላለች ይላል የስታስቲካ መረጃ።
ሩዝን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ1 እስከ 10ኛ ያለውን ደረጃ የያዙ ሀገራት ይመልከቱ፦