ፖለቲካ
ኒጀር ውስጥ ወታደሮች ያላቸው ምዕራባውያን ሀገሮች የትኞቹ ናቸው?
ጂሃዲስቶችን ለመዋጋት የምዕራባውያን ቁልፍ አጋር የሆነችው ኒጀር በርካታ የውጭ ወታደሮችን ታስተናግዳለች
በፕሬዝደንት ባዞም ላይ የተፈፀመው መፈንቅለ መንግስት ኒጀር ከምዕራባውያን ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ስጋት ውስጥ ጥሏል
በምዕራብ አፍሪካ ከፊል በረሃማ በሆነው የሳህል ክልል ጂሃዲስቶችን ለመዋጋት የምዕራባውያን ቁልፍ አጋር የሆነችው ኒጀር በርካታ የውጭ ወታደሮችን ታስተናግዳለች።
የወታደሮቹ ቁጥር በአጎራባች ማሊ እና ቡርኪናፋሶ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት ባስከተለው የግንኙነት መሻከር ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ ጨምረዋል።
ፕሬዝደንት መሀመድ ባዞም የገለበጠው መፈንቅለ መንግስት ኒጀር ከምዕራባውያን ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ስጋት ውስጥ ጥሏል።
በኒጀር ውስጥ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው የምዕራባውያን ሀገራት የሚከተሉት ናቸው።