ደቡብ ኮሪያ እና የአውሮፓ ህብረት የጸጥታ ግንኙነትን ለማሳደግ ተስማሙ
ደቡብ ኮሪያና የአውሮፓ ህብረት መሪዎች ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ዓለም አቀፍ ህግን በእጅጉ ጥሳለች ሲሉ አወገዙ
ሲኡል ዓለም አቀፋዊ ውጥረቶችንና ችግሮችን ለመፍታት የጸጥታ ትብብር እንዲመሰረት ስትወተውት ከርማለች
ደቡብ ኮሪያ እና የአውሮፓ ህብረት የጸጥታ ግንኙነትን ለማሳደግ ተስሙ።
ደቡብ ኮሪያ እና የአውሮፓ ህብረት የሩሲያ-ዩክሬን እና በሰሜን ኮሪ ያ የኒውክሌር አደጋ ስጋትን ተከትሎ በጸጥታ ላይ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከ ር ተስማምተዋል።
የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዮል ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳ ንት ኧርሰላ ቫን ደር ሌየን እና የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ቻርልስ ሚሼ ል ጋር በሲኡል ስብሰባ አድርገዋል።
መሪዎቹ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጤና እና በአቅርቦት ሰንሰለቶች ላ በጋ ራ ለመስራትም ቃል ገብተዋል።
ደቡብ ኮሪያ እና የአውሮፓ ህብረት ሁለንተናዊ የነጻነት፣ የሰብዓዊ መብቶ ች እና የህግ የበላይነት እሴቶችን የሚጋሩ አጋሮች ናቸው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ዩን በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተናግረዋል።
ደቡብ ኮሪያ ለአረጋውያን ዜጎቿ የምትሰጠው ነጻ የባቡር ጉዞ የፖለቲካ ራስ ምታት ሆኗል ተባለ
ፕሬዝዳንቱ በዩክሬን ያለውን ግጭት እና ቻዋን ባላት አቋም ያለው ን ውጥረት ጨምሮ ዓለም አቀፋዊ ችግሮችን ለመፍታት ከአውሮፓ እና ከሌ የአ ሜሪካ አጋሮች ጋር የበለጠ የጸጥታ ትስስር ሲያደርጉ መቆየ ቸው ሮይተርስ ዘግቧል።
የመጀመሪያቸውን የኔቶ ስብሰባ ባለፈው ሰኔ የተሳተፉት ፕሬዝዳንት ዮል፤ የሰሜን ኮሪያን የኒውክሌር ፍላጎት ለመግታትም ይፈልጋሉ።
60ኛ ዓመቱን በደፈነው የሁለትዮሽ ግንኙነት ዩን እና ህብረት መሪ ዎች ሩሲያ በዩክሬን ላይ "የፈጸመችውን ወረም አቀፍ ህግን በእጅጉ የፍ ሰ ነው ሲሉ አውግዘዋል።
ፒዮንግያንግ በደቡብ ኮሪያ ላይ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም እደም ትችል መዛቷንም አጋሮቹ ነቅፈዋል።