ሱዳን አልበሽርን ለዓለማቀፉ ፍ/ቤት አሳልፋ ልትሰጥ ነው፡፡
የሱዳን ሉአላዊ የሽግግር መንግስት ም/ቤት ባለስልጣናት ከታጠቁ የሀገሪቱ ተቃዋሚ ኃይሎች ጋር በጁባ ባደረጉት ድርድር የቀድሞውን የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽርን ለዓለማቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አሳልፈው ለመስጠት ተስማሙ፡፡