የሱዳን ተፋላሚዎች ኃይሎች ለሰባት ቀን ተኩስ ለማቆም ተስማምተዋል
በሱዳን ጦርነት እስካሁን 330ሺ ሰዎች ከቀያቸው ሲፈናቁሉ 100ሺ ሰዎች ሀገራቸውን ጥለው ተሰደዋል ብሏል የመንግስታቱ ድርጅት።
ከሱዳን ከሚሰደዱት ውስጥ ከደቡብ ሱዳን ተመልሰው የነበሩ ዜጎች ይገኙበታል።
ተመድ በቀውሱ ምክንያት 800 ሺ የሚደርሱ ሰዎች ወደ ጎረቤት ሀገራት ሊፈናቀሉ ይችላሉ ማለቱ ይታወሳል።
በሱዳን ከሚያስፈልገው የሰብአዊ እርዳታ ውስጥ እካሁን 14 በመቶውን ብቻ ተደራሽ መሆኑን የገለጸው ተመድ ፍላጎቶችን ለማማሟት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ብሏል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic