ዋትስአፕ መስራት ያቆመባቸውን 35 አይነት ስማርት ስልኮች ይፋ አድርጓል
በዋትስአፕ መልእክት ለመላክ የሚስችል መተግበርያ በተወሰኑ ቆየት ያሉ ስማርት ስልኮች ላይ አገልግሎቱን የሚያቆም መሆኑን አስታውቋል።
በዚህም መሰረት ዋትስአፕ በ35 የስማርት ስልክ አይነቶች ላይ መስራ እንደሚያቆም ነው ዋትሳፕን የሚያስተዳድረው ሜታ ኩባንያ ያስታወቀው።
ሳምሰንግ፣ ሞቶላር፣ ሶኒ እና አፕልን ጨምሮ ከታዋቂ ብራንዶች የተውጣጡ 35 ሞባይል ስልኮች ከአሁን በኋላ የዋትስአፕ ማዘመኛዎችን ወይም የደህንነት ማሻሻያዎችን እንደማያገኙ ነው የተነገረው።
ዋትስአፕ መስራት የሚያቆምባቸው የስማር ስልክ አይነቶች
ሳምሰንግ
ጋላክሲ ኖት 3 (Galaxy Note 3)
ጋላክሲ ኤስ 3 ሚኒ (Galaxy S3 Mini)
ጋላክሲ ኤስ 4 ሚኒ (Galaxy S4 Mini)
ጋላሲ ኤ.ሲ.ኡ ፕላስ (Galaxy Ace Plus)
ጋላኪሲ ኮር (Galaxy Core)
ጋላክሲ ኤክስፕረስ 2 (Galaxy Express 2)
ጋላክሲ ግራንድ (Galaxy Grand)
ጋላክሲ ኖት 3 (Galaxy Note 3) እና ጋላክሲ ኤስ 4 ዙም (Galaxy S4 Zoom)
አፕል
አይፎን 5 (iPhone 5)
አይፎን (iPhone 6)
አይፎን ኤስኢ (iPhone SE)
አይፎን 6 ኤስ (iPhone 6S) እና አይፎን 6 ኤስ ፕላስ (iPhone 6S Plus)
ሞቶሮላ
ሞቶ ጂ (Moto G) እና ሞቶ ኤክስ (Moto X)
ሁዋዌይ
አስከንድ ፒ 6 ኤስ (Ascend P6 S)
አስከንድ ጂ525 (Ascend G525)
ሁዋዌይ ሲ 199 (Huawei C199)
ሁዋዌይ ጂ.ኤክስ አይ ኤስ (Huawei GX1s) እና ሄዋዌይ ዋይ625 (Huawei Y625)
ሌኖቮ
ሌኖቮ 46600 (Lenovo 46600)
ሌኖቮ ኤ 858 ቲ (Lenovo A858T)
ልኔቮ ፒ 70 (Lenovo P70) እና ሌኖቮ ኤስ890 (Lenovo S890)
ሶኒ
ኤስክፒሪያ ዜድ 1 (Xperia Z1) እና ኤክስፒሪያ ኢ3 (Xperia E3)
ኤል.ጂ
ኦፕቲመስ 4 ኤክስ (Optimus 4X HD)
ኦፕቲመስ ጂ (Optimus G)
ኦፕቲመስ ጂ ፕሮ (Optimus G Pro) እና ኦፕቲመስ ኤል7 (Optimus L7)